‹‹በቸገረኝ ጊዜ›› ወይም፣ ‹‹ተስፋ ስቆርጥ››
እዚህ ላይ ዳዊት፣ ‹‹የርዳታ ጥሪው›› ሰው ይመስል ወደ ያህዌ ፊት እንደ ሄደ ይናገራል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ወደ እርሱ ጸለይሁ››
ዳዊት የርዳታውን ጩኸት ያህዌ እንደ ሰማው ይናገራል፡፡ ሐሳቡ የተደገመው አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ልመናዬን ሰማ››