am_tn/psa/018/004.md

1002 B

የሞት ገመድ ከበበኝ

ዳዊት ሞት በገመድ ከያዘ በኃላ የሚያስር ሰው እንደሆነ ይናገራል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ልገደል ነበር››

የጥፋት ጐርፍ አጥለቀለቀኝ

ዳዊት ጐርፍ እንደሚወስደው ሰው ዐቅም አጥቶ እንደ ነበር ይናገራል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ፍጹም ዐቅመ ቢስነት ተሰማኝ››

የሲኦል ገመድ ከበበኝ፤ የሞት ወጥመድ ያዘኝ››

እዚህ ላይ የሙታን ቦታ የሆነው፣ ‹‹ሲኦል›› እና፣ ‹‹ሞት›› እንደ ሰው እንደ ከበቡትና እንዳጠመዱት ተነግሯል፡፡ ሁለቱም ቃሎች ተመሳሳይ ነገር ቢሆኑም፣ የተደገሙት አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በወጥመድ እንደ ተያዝሁ ተሰማኝ፤ ልሞት ነው በማለት አሰብሁ››