am_tn/psa/018/001.md

899 B

አጠቃላይ መረጃ

ተጓዳኝ ሐሳቦች በዕብራይስጥ ቅኔ የተለመዱ ናቸው፡፡

ለመዘምራን አለቃ

‹‹ይህ የመዘምራን መሪው በአምልኮ ጊዜ የሚጠቀምበት ነው››

የዳዊት መዝሙር

እንዲህም ማለት፤ 1) መዝሙሩን የጻፈ ዳዊት ነው፤ ወይም 2) መዝሙሩ ስለ ዳዊት ነው፤ ወይም 3) መዝሙሩ በዳዊት አዘማመር ስልት ነው ማለት ሊሆን ይችላል፡፡

ለያህዌ እንዲህ ሲል የዘመረው ነው

‹‹ይህን መዝሙር ለያህዌ ዘመረ››

ያህዌ በታደገው ቀን

‹‹ያህዌ ከታደገው በኃላ››

ከሳዖል እጅ

እዚህ ላይ፣ ‹‹እጅ›› የሳዖልን ኀይል ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከሳዖል ኀይል››