am_tn/psa/017/015.md

848 B

እኔ ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ

“ፊት” የሚወክለው የያህዌን ሁለመና ነው። ዳዊት ያህዌን እንደሚያይ እርግጠኛ ነው። አማራጭ ትርጉም፡ “በትክክለኛ መንገድ ስለምሄድ፥ አንድ ቀን ፊትህን አያለሁ” (በአንድ ክፍል ሙሉ አካልን መሰየምን ይመልከቱ)

ስነቃም ክብርህን አይቼ እረካለሁ

ዳዊት ከሞተ በኋላ ከእግዚአብሔር ጋር እንደሚሆን እርግጠኛ ነው። ይህ ሃሳብ በትርጉም ውስጥ ግልጽ ማድረግ ይቻላል። አማራጭ ትርጉም፡ “ከሞትኩ በኋላ በመገኘትህ ውስጥ በመንቃት ደስ ይለኛል” (ግምታዊ እውቀትን እና ድብቅ ሃሳብ ይመልከቱ)