am_tn/psa/017/011.md

785 B

ከበቡኝ

“ከበቡኝ” የሚለው ቃል ዳዊት ጠላቶቹ እንዴት በሁሉም ስፍራ ሊይዙት እንደተከታተሉት ያመለክታል። አማራጭ ትርጉም፡ “ጠላቶቼ ከበውኛል” (ድጋሚ መሰየምን ይመልከቱ)

እነርሱ ለንጥቂያ እንደሚጓጓ አንበሳ በስውርም እነደሚያደባ ደቦል አንበሳ ናቸው

ሁለቱም ሃረጎች ተመሳሳይ ትርጓሜ አላቸው። መደገማቸው ትኩረትን ይጨምራል። (ትይዩነትን ይመልከቱ)

አንበሳ … ደቦል

ጸሐፊው አንበሳ የሚበላውን እነደሚያሳድድ እየተሰደደ አንደሆነ ተሰምቶታል። (አነጻጻሪ ዘይቤ ይመልከቱ)