am_tn/psa/017/006.md

1.2 KiB

ስለምታደምጠኝ አንተን እጣራለሁ

እነዚህ ሃረጎች ተመሳሳይ ትርጓሜ አላቸው። “ስለምታደምተኝ” የሚለው ሃሳብ የእግዚአብሔርን ጸሎተ ለመስማት እና ለመመለስ ፈቃደኝነት ይገልጻት። አማራጭ ትርጉም፡ “ስናገር ትሰማለህ፤ ትኩረትን ትሰጠኛለህ” (ትይዩነትን እና ድጋሚ መሰየምን ይመልከቱ)

የቃል ኪዳን ታማኝነትህን በአስደናቂ ሁኔታ ግለጽ

“ታማኝነት” የሚለው ረቂቅ ስም እንደ ገላጭ ሊተረጎም ይችላል። አማራጭ ትርጉም፡ “በአስደናቂ መንገድ ለቃልኪዳንህ ታማኝ መሆንህን ግለጥ።”(ረቂቅ ስምን ይመልከቱ)

ቀኝህ

ቀኝ እጅ የእግዚአብሔርን ኃይል ታመለክታለች። አማራጭ ትርጉም፡ “ኃይልህ” (ድጋሚ መሰየምን ይመልከቱ)

መተገኛ

ለጥበቃ ወደ ያህዌ መሄድ በእርሱ እንደ መጠለል ይገለጻል። አማራጭ ትርጉም፡ “ለመከለል ወደ አንተ መምጣት” (ቅኔን ይመልከቱ)