am_tn/psa/017/004.md

918 B

በከንፈርህ ቃል ከዐመጸኞች መንገድ ራሴን ጠብቄአለሁ

“በከንፈርህ ቃል” የሚለው ሃረግ ለእግዚአብሔር ትዕዛዝ ሌላ ስያሜ ነው። “የዐመጸኞች መንገድ” ዐመጸኞች የሚያደርጉትን የሚያመለክት ቅኔ ነው። አማራጭ ትርጉም፡ “ትዕዛዛትህን በመታዘዝ እራሴን ዐመጸኞች የሚያደርጉትን ከማድረግ ጠበቅሁ” ወይም “ትዕዛዛትህ ክፉ ነገር ማድረግን እንዳሶግድ አድርገውኛል” (ድጋሚ መሰየምን እና ቅኔን ይመልከቱ)

አረማመዴ በመንገድህ ጸንቶአል፥ እግሮቼም ኣልተንሸራተቱም

ሁለቱም ሃረጎች ተመሳሳይ ትርጓሜ አላቸው። መደገማቸው ትኩረትን ይጨምራል። (ትይዩነትን ይመልከቱ)