am_tn/psa/016/011.md

495 B

የደስታ ሙላት

“ታላቅ ደስታ” ወይም “እጅግ ብዙ የሆነ ደስታ”

በአንተ ዘንደ ደስታ

ጸሐፊው “ደስታን” እንደ ግለሰብ ይገልጻታል። (ሰውኛ ዘይቤ ይመልከቱ)

በቀኝህ

“በቀኝህ” የሚለው ቃል የሚወክለው በእግዚአብሔር ዘንድ የተለየ ስፍራን ነው። አማራጭ ትርጉም፡ “በቅርብህ ስሆን” (ፈሊጥን ይመልክቱ)