am_tn/psa/016/004.md

870 B

ሌሎች አማልክት የሚከተሉ ሀዘናቸው ይበዛል

በቀጥተኛ መንገድ ሊገለጽ ይችላል። አማራጭ ትርጉም፡ “ሌሎች አማልክት የሚያመለኩ ሰዎች ሀዘን እበዛ ይሄዳል” (ቀጥተኛ እና ተዘዋዋሪን ይመልከቱ)

ደም ለአማልክቶቻቸው ያፈሳሉ

“ደም እንደ ቁርባን ለአማልክቶቻቸው ያቀርባሉ”

ስማቸውን በአፌ አልጠራም

ስማቸውን መጥራት የሚያመለክተው እነርሱን ማወደስ ነው። “በአፊ” ሰው የሚናገርውን ንግግር ይወክላል። አማራጭ ትርጉም፡ “በቃላቴ አላወድሳቸውም” ወይም “አማልክቶቻቸውን አላወድስም” (የተጋነነ ቅኔ እና ድጋሚ መሰየምን ይመልከቱ)