am_tn/psa/014/005.md

1.0 KiB

ይደነግጣሉ

ክፉ የሚያደርጉትን ያመለክታል።

እግዚአብሔር በጻድቃን ጉባኤ ይገኛል

እግዚአብሔር ከጻድቃን ጋር ነው ማለት ይረዳቸዋል ማለት ነው። ይህ ሃሳብ በግልጽ ሊቀመጥ ይችላል። አማራጭ ትርጉም፡ “በጽድቅ የሚኖሩትን እግዚአብሔር ይረዳል” ወይም “ትክክለኛ ነገር የሚያደርጉትን እግዚአብሔር ይረዳል” (ግምታዊ እውቀትን እና ድብቅ ሃሳብ ይመልከቱ)

ትሻለህ

የሚያመለክተው ክፉ ሰዎችን ነው።

ድሃውን ለማዋረድ

“ድሃ የሆነው ሰው ውርደት እንዲሰማው ለማድረግ”

ያህዌ መጠግያው ነው

ያህዌ የሚሰጠውን ጥበቃ ያመለክታል። እንድ ሰው ከማዕበል እንደሚጠለልበት መጠግያ። አማራጭ ትርጉም፡ “ያህዌ እንደሚጠብቀው ጋሻ ነው” (ቅኔን ይመልከቱ)