am_tn/psa/014/004.md

947 B

የእግዚአብሔርን ስም የማይጠሩት ዕውቀት የላቸውምን?

መልስ አዝል ጥያቄ የተጠየቀው ትቁረት ለመስጠት ነው። እንደ ዓረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል። አማራጭ ትርጉም፡ “ያህዌን የማይጠሩ ምንም እንደማያውቁ ይሆናሉ። የሚያደርጉትን ግን ያውቃሉ” (መልስ አዘል ጥያቄን ይመልከቱ)

ክፋት አድራጊዎች

“ክፉት” የሚለው ረቂቅ ስም “ክፉ አድራጊዎች” በማለት ሊተረጎም ይችላል። አማራጭ ትርጉም፡ “ክፉ የሚያደርጉ” (ረቂቅ ስምን ይመልከቱ)

ሕዝቤን እንደ እንጀራ የሚበሉ

የሚያመለክተው ክፉ አድራጊዎችን እና የእግዚአብሔርን ሕዝብ ምግብ እንደሚበሉ የሚያጠፉትን ነው። (ቅኔን ይመልከቱ)