am_tn/psa/014/002.md

708 B

የሰው ልጆች

ይህ ሃረግ ሰዎችን ሁሉ ይወክላል

እርሱን የሚፈልግ

ይህ የሚገልጠው እግዚአብሔርን ለማወቅ የሚፈልጉትን በመንገድ እንደሚከተሉት የሚፈልጉትን ነው። አማራጭ ትርጉም፡ “እርሱን ለማወቅ የሚፈልጉ” (ቅኔን ይመልከቱ)

ሁሉም ከመንገድ ወጥተዋል

እግዚአብሔርን የሚቃወሙ ሰዎችን በትክክለኛ መንገድ መሄድ አቁመው በተሳሳተ አቅጣጫ አንደሚሄዱ የሚገልጥ ነው። አማራጭ ትርጉም፡ “ሁሉም ከያህዌ ዞር ብለዋል” (ቅኔን ይመልከቱ)