am_tn/psa/014/001.md

946 B

አጠቃላይ ሃሳብ፡

በዕብራይስጥ ቅኔ ትይዩነት የተለመደ ነው፡፡ (ቅኔ እና ትይዩነትን ይመልከቱ)

ለመዘምራን አለቃ

“ይህ ለመዘምራን አለቃ ለአምልኮ እንዲጠቀምበት ነው”

የዳዊት መዝሙር

አማራጭ ፍችዎች፡ 1) ዳዊት ዝማሬውን ጽፎታል ወይም 2) ዝማሬው ስለዳዊት ነው ወይም 3) ዝማሬው የተዘመረው በዳዊት የአዘማመር ስልት ነው፡፡

ሞኝ በልቡ እግዚአብሔር የለም ይላል

ይህ ፈሊጥ ለራስ መናገር ወይም ማሰብን ያመለክታል። አማራጭ ትርጉም፡ “ሞኝ ሰው ለራሱ ይናገራል” (ፈሊጥን ይመለክቱ)

ብልሹዎች ናቸው

“ናቸው” የሚለው የሚያመለክተው እግዚአብሔር የለም የሚሊትን ሞኝ ሰዎችን ነው።