am_tn/psa/011/003.md

546 B

መሰረቱ ከተናደ ጻድቅ ምን ማድረግ ይችላል?

“መሰረት” የሚወክለው ሕግ እና ስርዓትን ነው። መልስ አዘል ጥያቄው የተጠየቀው ትኩረት ለመጨመር ነው። ዓረፍተ ነገር ማናድረግ መተርጎም ይቻላል። አማራጭ ትርጉም፡ “ክፉ ሰዎች ሕጉን ባለመታዘዛቸው ምክንያት ሳይቀጡ ሲቀሩ ጻድቃን ምንም ማድረግ አይችሉም።” (መልስ አዘል ጥያቄን ይመልከቱ )