am_tn/psa/011/001.md

1.5 KiB

አጠቃላይ ሃሳብ፡

ትይዩነት በዕብራይስጥ ቅኔ የተለመደ ነው። (ቅኔ እና ትይዩነትን ይመልከቱ )

ለመዘምራን አለቃ

“የመዘምራን አለቃ በጋራ አምልኮ ጊዜ የሚጠቀምበት”

የዳዊት መዝሙር

አማራጭ ፍችዎች፡ 1) ዳዊት ዝማሬውን ጽፎታል ወይም 2) ዝማሬው ስለዳዊት ነው ወይም 3) ዝማሬው የተዘመረው በዳዊት የአዘማመር ስልት ነው፡፡

በያህዌ ታምኛለሁ

ለእርዳታ ወደ ያህዌ መሄድ በእርሱ እንደ መታመን ይገለጻል። አማራጭ ትርጉም፡ “ለጥበቃ ወደ ያህዌ ሄጃለሁ” (ቀኔን ይመለክቱ)

“እንደ ወፍ ወደ ተራራ ብረሪ” ለምን ትላላችሁ?

ይህ ጥያቄ የተጠቀው ትኩረትን ለመሳብ ነው። እንደ ዓረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል። አማራጭ ተርጉም፡ “እንዳመልጥ ትጠይቁኛላችሁ!” (መልስ አዘል ጥያቄን ይመልከቱ )

እነሆ፣ ክፉዎች ቀስታቸውን ገትረዋል፣ የቅኑን ሰው ልብ በጨለማ ለመንደፍ ፍላጻቸውን በአውታሩ ላይ ደግነዋል

“ተመልከት! ክፉዎች ቅኖችን ለማጥቃት ተዘጋጅተዋል”

ቅን ልብ

ቅን ልብ የሚወክለው ጻድቅ ወይም እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሰዎችን ነው።