am_tn/psa/010/017.md

900 B

የተጨቆኑትን ፍላጎት ሰምተሃል

የተጨቆኑ ሰዎች ወደ እግዚአብሔር መጮሃቸው የልተገለጸ ሃሳብ ነው። አማራጭ ትርጉም፡ “የተጨቆኑ ሰዎች ወደ አንተ ሲጮሁ እና ፍላጎታቸውን ሲነግሩህ ሰምተሃቸዋል” (ግምታዊ እውቀትን እና ድብቅ ሃሳብ ይመልከቱ)

ልባቸውን ታጠነክራለህ

ጠንካራ ልብ ድፍረትን ያመለክታለ የሰዎችን ልብ ማጠንከር ደግሞ ሰዎችን ማበረታታት ያመለክታል። አማራጭ ትርጉም፡ “ታበረታታቸዋለህ” ወይም “ደፋር ታረጋቸዋለህ” (ድጋሚ መሰየምን ይመልከቱ)

ማንም ሰው ከእንግዲህ አያስጨንቃቸውም

“ማንም ሰው ከእንግዲህ እንዲፈሩ አያደርጋቸውም”