am_tn/psa/010/013.md

845 B

ክፉ ሰው በእግዚአብሔር ላይ ለምን ክፉ ይናገራል? “ስለ ስራዬ አይጠይቀኝም” ለምን ይላል?

ተናጋሪው እነዚህ ጥያቄዎች በመጠየቅ ክፉ ሰዎች በሚያደርጉት ነገር ማዘኑን ይገልጻል። አማራጭ ትርጉም፡ “ክፉ ሰዎች ሁልጊዜ ‘በስራቻን ተጠያቂ አይደለንም’ በማለት እግዚአብሔርን እየተቃወሙ ነው” (መልስ አዘል ጥያቄዎችን ይመልከቱ)

ስለ ስራዬ ተጠያቂ አይደለሁም

“የማደርገውን ለምን አንደማደርግ አትጠይቀኝም” አንድ ሰው ተጠያቂ ማድረግ መቅጣትን ያመለክታል። አማራጭ ትርጉም፡ “አትቀጣኝም” (ድጋሚ መሰየምን ይመልከቱ)