am_tn/psa/010/006.md

1.2 KiB

ይላል

“ክፉው ሰው እንዲህ ይላል”

ከትውልድ እስከ ትውልድ

ምናልባትም ለዘላለም ማለት ሊሆን ይችላል።

መከራ አያገኘኝም

መከራ በሕይወት መለማመድ እንደ መገናኘት ይገለጻል። አማራጭ ትርጉም፡ “ምንም አይነት ችግር አይኖርብኝም” (ቅኔን ይመልከቱ)

አፉ መርገምን፣ ቅጥፍትንኣ ግፉን የተሞላ ነው

ሰዎች የሚናገሩት ነገር በአፋቸው እንዳለ ይገለጻል። አማራጭ ትርጉም፡ “ሁልጊዜ ሰዎችን ይረግማል አና የሚጎዳ ውሸት ይናገራል” ወይም “ሰዎችን ሁልጊዜ ይረግማል፣ ይዋሻል አና እንደሚጎዳቸው በማስፈራራት ይናገራል” (ቅኔን ይመልከቱ)

ሽንገላ እና ክፋት ከምላሱ ስር ይገኛሉ

ምላስ መናገርን ይወክላል። አማራጭ ትርጉም፡ “የሚናገረው ሰዎችን የሚያጠፋ እና የሚጎዳ ነው” ወይም “ሰዎችን የሚያስፈራራ እና የሚጎዳ ነገር ይናገራል” (ቅኔን ይመልከቱ)