am_tn/psa/010/004.md

1.6 KiB

ክፉው ሰው

ይህ ሁሉንም ክፉ ሰው ይወክላል። አማራጭ ትርጉም፡ “ክፉ ሰዎች” (አጠቃላይ ስያሜን ይመልከቱ)

የተነሣ ፊት

የተነሣ ፊት ትዕቢትን ይወክላል። አማራጭ እርጉም፡ “የንቀት ሃሳብ አለው” ወይም “ጉረኛ ነው” (ቅኔን ይመልከቱ)

እግዚአብሔርን አይፈልግም

እግዚአብሔርን መፈለግ 1) እግዚአብሔርን እርዳታ መጠየቅ ወይም 2) እግዚአብሔርን ማሰብ እና መታዘዝ። አማራጭ ትርጉም፡ “እግዚአብሔርን ዕርዳታ አይጠይቅም” ወይም “ስለ እግዚአብሔር አያስብም” (ቅኔን ይመልከቱ)

መንገዱ የተሳካ ነው

“ሁልጊዜ የተጠበቀ ነው”። በእውነትም የተጠበቀ አይደለም ነገር ግን የተጠበቀ እንደሆነ ይመስለዋል።

ከጻድቅ ሕግህ የራቀ ነው

ለመረዳት የሚከብድ ነገር ለመድረስ የራቀ እንደሆነ ይገለጻል። አማራጭ ትርጉም፡ “ጻድቅ ሕግህን ለመረዳት አይችልም።” (ቅኔን ይመልከቱ)

በጠላቶቹ ላይ ያፊዛል

ይህን የሚያደርገው ጠላቶቹ ደካማ እና አላስፈላጊ እንደሆኑ ስለሚያስብ ነው። አማራጭ ትርጉም፡ “ጠላቶቹ ሁሉ ደካማ እና ጥቅም የለሽ እንደሆኑ ያስባል” ወይም “በጠላቶቹ ሁሉ ላይ ያⶄፋል” (አመልካች ድርጊትን ይመልከቱ)

ያፊዛል

x