am_tn/psa/009/019.md

930 B

ተነሣ

መነሣት የሚያመለክተው አንድ ነገር ለማድረግ መጀመርን ነው። አማራጭ ትርጉም፡ “አንድ ነገር አድርግ” ወይም “እርምጃ ውሰድ” (ድጋሚ መሰየምን ይመልከቱ)

ሰው

ሰዎች

ይፍረድ

መፍረድ መቅጣትን ያመለክታል። አማራጭ ትርጉም፡ “ይቅጣ” (ድጋሚ መሰየምን ይመልከቱ)

በፊትህ

መገኘትን ይወክላል። አማራጭ ትርጉም፡ “በመገኘትህ” (ድጋሚ መሰየምን ይመልከቱ)

አሕዛብ በፊትህ ይፈረድባቸው

በቀጥተኛ መንገድ ሊገለጽ ይችላል። አማራጭ ትርጉም፡ “በፊትህ አሕዛብ ፍረድባቸው” ወይም “አህዝብን ወደ ፊትህ አምጣቸው እና ፍረድባቸው” (ቀጥተኛ እና ተዘዋዋሪን ይመልከቱ)