am_tn/psa/009/011.md

825 B

በጽዮን የሚገዛ

“በኢየሩሳሌም የሚኖር”

ለሕዝቦች አውሩ

“ሕዝቦች” የሚለው ቃል ከተለያዩ ቦታ የሆኑ ሰዎችን ያመለክታል። (ድጋሚ መሰየምን ይመልከቱ)

እግዚአብሔር ደም ተበቃዮ አስታውሶዋቸዋል እና

አስታውሷል የሚለው ቃል በግልጽ ሊቀመጥ ይችላል። አማራጭ ትርጉም፡ ”የተገደሉትን ደም የሚበቀለው እግዚአብሔር አስታውሷቸዋል” ወይም “የተገደሉትን እግዚአብሔር አስታውሷቸዋል ገዳዮችንም ይቀጣል” (ግምታዊ እውቀትን እና ድብቅ ሃሳብ ይመልከቱ)

ለቅሶዋቸውን አይረሳም

“ለቅሶዋቸውን አይዘነጋም”