am_tn/psa/009/009.md

690 B

ያህዌ ለተጨነቁ ዐምባ ነው

እግዚአብሔር ሰዎች ለማለጥ የሚሸሸጉበት አንድ ስፍራ እንደሆነ ተገልጧል። አማራጭ ትርጉም፡ “ያህዌ የተጨነቁትን የጠብቃል” ወይም “ያህዌ ለተጨነቁ መሸሸግያ ይሆናል” (ቅኔን ይመልከቱ)

ስምህን የሚያውቁ

ስምህ የሚለው ቃል እግዚአብሔርን ይወክላል። አማራጭ ትርጉም፡ “አንተን የሚያውቁ” (ድጋሚ መሰየምን ይመልከቱ)

አትተዋቸውም

“ብቻቸውን አትተዋቸውም” ወይም “ያለ ረዳት አትተዋቸውም”