am_tn/psa/009/005.md

1.5 KiB

ስማቸውን እስከ ወዲያኛው ደመሰስህ

ሰዎች እንዲረሱ ማድረግ ስማቸውን እንደ መደምሰስ ይገለጣል። አማራጭ ትርጉም፡ “ስማቸው እንደተደመሰሰ እንዲረሱ አደረግህ” ወይም “ማንም መቼም አያስታውሳቸውም” (ቅኔን ይመልከቱ)

ደመሰስህ

“ሰረዝህ”

ጠላቶች እንደ ፍርስራሽ ወደቁ

ጠላት ልክ እንደ ፈራረሰ ህንጻ እንዳለው ከተማ ተገልጧል። አማራጭ ትርጉም፡ “ጠላቶቻችን ተደምስሰዋል” (አነጻጻሪ ዘይቤን ይመልከቱ)

ከተማዎቻቸውን ገለበጥሃቸው

“ከተማዎቻቸውን ደመሰስህ”

ዝክራቸውም በአንድነት ጠፋ

“ዝክር” በህይወት እንዳለ ነገር እና ሊሞት እንደሚችል ነገር ነው የተገለጸው። አማራጭ ትርጉም፡ “እነርሱም የሚያስታስ ነገር ሁሉ ቆሟል” ወይም “ምንም እነርሱን ማስታወስ የለም” (ምሳሌያዊ አነጋገርን ይመለክቱ)

መታሰቢያዎቻቸውም ተደምስሰዋል

“መታሰቢያዎቻቸው” የሚለው ቃል በሕይወት እንደለ ነገር ተገልጧል። አማራጭ ትርጉም፡ “አነርሱን ማስታወስ ቆምዋል” ወይም “እነርሱን የሚያስታውስ ምንም ነገር የመልም” (ረቂቅ ስምን ይመልከቱ)