“ማፈግፈግ” ወይም “በፍርሃት መመለስ”
ንጉሦች በሰዎች ላይ የመፍረድ ሥልጣን ነበራቸው፣ ሲፈርዱም በዙፋናቸው ይቀመጣሉ። ዳዊት ስለ እግዚአብሔር በምድር እንዳለ ንጉሥ ይናገራል። አማራጭ ትርጉም፡ “በዙፋኑ እንደቀመጠ ንጉሥ ትፈርዳለህ፥ ጻድቅም ነህ” (ድጋሚ መሰየምን ይመልከቱ)