በቁጥ 12 እና 13፣ ዳዊት እግዚአብሔር ክፉዎችን እንደ ተዋጊ በጦር መሳርያ ሊቀጣ እንደ ተዘጋጀ ይናገራል። አማራጭ ትርጉም፡ “እግዚአብሔር ሰይፉን እንደ ሳለ ቀስቱንም እንደ ገተረ ጦረኛ እርምጃ ይወስዳል።” (ቅኔን ይመልከቱ)