‘ጋሻ’ የሚለው ቃል የእግዚአብሔርን ጥበቃ ያመለክታል። (ቅኔን ይመልከቱ)
ይህን ሃሳብ በግልጽ ማስቀመጥ ይቻላል። አማራጭ ትርጉም፡ “ኃጢአተኛውን በየቀኑ የሚቆጣ” (ድብቅ ሃሳብ ወይም ግምታዊ እውቀትን ይመልከቱ)