am_tn/psa/007/008.md

527 B

አክብረኝ

“ጥፋተኛ እንዳልሆንኩ አሳያቸው”

ጻድቃንን አጽና

“ጻድቅ የሆኑ ሰዎችን አጠንክር” ወይም “ጻድቅ የሆኑ ሰዎችን እንዲበለጽጉ አድርግ”

አንተ ልብን እና አእምሮን የምትመረምር

ልብ እና እእምሮ የሰውን ፍላጎት እና ሃሳብን ይወክላሉ። አማራጭ ትርጉም፡ “አንተ የውስጥ ሃሳባችንን የምታውቅ” (ቅኔን ይመልከቱ)