ሕይወቴ
ሕይወት ሰውየውን ይወክላል። አማራጭ ትርጉም “እራሴ” (ድጋሚ መሰየምን ይመልከቱ)
ይይዙኛል
መማረክን ያመለክታል። አማራጭ ትርጉም፡ “ይማርኩኛል” (ድጋሚ መሰየምን ይመልከቱ)
ሕይወቴን ከምድር ይቀላቅላል
እዚህ ጋ ‘ሕይወቴ’ የሚወክለው ጸሐፊውን ነው። አማራጭ ትርጉም፡ “ሊያጠፋኝ” (ድጋሚ መሰየምን ይመልከቱ)
ክብሬን ከዐፈር ይደባልቃል
ይህ የሚያለክተው መሞትን እኛ በክብር አለመቀበርን ነው።