am_tn/psa/007/001.md

1.2 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ትይዩነት በዕብራይስጥ ቅኔ የተለመደ ነው። (ቅኔ እና ትይዩነትን ይመልከቱ)

ዳዊት የዘመረው መዝሙር

“ይህ ዳዊት የጻፈው መዝሙር ነው”

ስለ ብንያማዊ ሰው ስለ ኩሽ ቃል

“ብንያማዊው ኩሽ ስለተናገረው” ወይም “ኩስ፤ የቢንያም ሰው ስለተናገረው”

በአንተ እታመናለሁ

ለጥበቃ ወደ ያህዌ መሄድ በእርሱ እንደመታመን ይገለጻል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “ለጥበቃ ወደአንተ አመጣለሁ” (ቅኔን ይመልከቱ)

ነፍሴን እንደ አንበሳ ነጥቀው እነዳይሰብሩዋት

ዳዊት ስለ ጠላቶቹ ሲናገር ሰውነቱን እንደሚገለጣጥሉ አናብስት ይገልፃቸዋል። አማራጭ ትርጉም “አንበሳ የሚያጠቃውን እንስሳ እንደሚገነጣጥል በጭካኔ ይገድሉኛል” ወይም “በጭካኔ ይገድሉኛል” (አነጻጻሪ ዘይቤን ይመልከቱ)

ማንም የሚያድነኝ በሌለበት

“ማንም ሊያድነኝ አይችልም”