እነዚህ ሁለት ሃረጎች ተመሳሳይ ትርጉም ያስተላልፋሉ(ትይዩነትን ይመልከቱ)
ዳዊት የፀለየውን ለማድረግ ፈቃደኛ መሆን ፀሎትን እንደ መቀበል ተለግጧል። አማራጭ ትርጉም፡ “ያህዌ ፀሎቴን ይመልሳል” (ድጋሚ መሰየም ይመልከቱ)