am_tn/psa/006/006.md

1.2 KiB

በሰቆቃዬ ደክሚያለሁ

ይህ ሰቆቃ የሚያመለክተው የሚሰማውን ህመምን እና ጭንቀት ነው። አማራጭ ትርጉም፡ “ከህመም የተነሣ ደክምያለሁ” (ድጋሚ መሰየም ይመልከቱ)

አልጋዬን በእንባ አረጠብኩ፥ ትራሴን በእንባ አጠብኩ

እነዚህ ሁለት ሃረጎች ተመሳሳይ ትርጉም ያስተላልፋሉ(ትይዩነትን ይመልከቱ)

አልጋዬን በእንባ አረጠብኩ፥

“አልጋዬን በእንባዬ አረጠብኩት” ወይም “አልጋዬ ከእንባዬ የተነሣ ረጠበ”

ትራሴን በእንባ አጠብኩ

“ትራሴን ከእንባዬ የተነሣ አረጠብኩት”

ዓይኖቼ ፈዘዙ

የማየት አቅም በዓይኖች ይመሰላል። አማራጭ ትርጉም “እይታዬ ፈዘዘ” ወይም “በግልጥ ማየት አልቻልኩም” (ድጋሚ መሰየም ይመልከቱ)

ከሃዘን

እዚህ ጋር ሃዘን ለቅሶን ያመለክታል። አማራጭ ትርጉም፡ “ከለቅሶ” ወይም “ከለቅሶ ብዛት” (ድጋሚ መሰየም ይመልከቱ)