am_tn/psa/005/011.md

1.5 KiB

አንተን መጠግያ ያደረጉ ሁሉ ደስ ይበላቸው

እግዚአብሔር እንደ መጠግያ ተገልጻዋል፣ ሰዎች ከጥፋት ሊጠበቁበት የሚችሉበት ቦታ። አማራጭ ትርጉም፡ “ከክፋት ለመጠለል ወደ አንተ የሚመጡ ሁሉ ደስ ይበላቸው” (ምሳሌያዊ አባባልን የመልከቱ)

… ደስ ይበላቸው፤ ዘላለም በደስታ ይዘምሩ፤

እነዚህ ሁለት ሃረጎች ተመሳሳይ ሃሳብ አላቸው. (ትይዩነትን ይመልከቱ)

አንተን መጠግያ ያደረጉ

ለመጠለያነት ወደ ያህዌ መሄድ እርሱን መጠግያ እንደማድረግ ይገለፃል። አማራጭ ትርጉም፡ “ወደ አንተ መለጠለያነት የሚሄዱ” (ምሳሌያዊ አባባልን የመልከቱ)

ስምህን የሚወዱ

የእግዚአብሔር ስም እራሱን ይወክላል። አማራጭ ትርጉም “አንተን የሚወዱ” (ድጋሚ መሰየምን ይመልከቱ)

እንደ ጋሻ በጸጋህ ትከልላቸዋለህ

የእግዚአብሔር ጸጋ እንደ ጋሻ ተመስሏል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “ወታደር አራሱን እንደሚጠብቀው በ ጸጋህ ትጠብቃቸዋለህ፣ ትከልላቸዋለህ” ወይም “አንተ ለእነርሱ መልካም ስለሆንህ ትጠብቃቸዋለህ” (አነጻጻሪ ዘይቤን ይመልከቱ)