am_tn/psa/005/004.md

547 B

ያህዌ ክፉ እና ሐሰተኛ ሰዎችን ይቃወማል

በዚህ መዝሙር ዳዊት ወደ እግዚአብሔር እየተናገረ ስለሆነ፣ ይህ ስንኝ አንተ በሚል መተካ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም “ያህዌ፣ አንተ ክፉ እና ሐሰተኛ ሰዎችን ትቃወማለህ” ወይም “ያህዌ፣ አንተ ክፉ የሚሰሩ ሰዎችን እና የሚዋሹ ሰዎችን ትጠላለህ” (አንደኛ፥ ሁለተኛ እና ሦስተኛ መደብን ይመልከቱ)