am_tn/psa/002/012.md

1.1 KiB
Raw Permalink Blame History

ልጁን ሳሙት

ሰዎች ታማኝነታቸውን ለመግለጽ ንጉሡን ይስሙታል ምን አልባትም እግሩን፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ ‹‹የእውነት መገዛታችሁን ለልጁ አሳዩት›› ወይም በልጁ ፊት ዝቅ ብላችሁ ስገዱ›› (አመልካች ድርጊትን ይመልከቱ)

በመንገዱ እንዳትጠፉ

አንድ ሰው ከመንገዱ ዞር ማለት ሳይችል እዚያው እና ወድያው መሞትን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም ‹‹ወድያው ትሞታላችሁ››

ቁጣው ፈጥኖ ይነዳል እና

የንጉሡ ቁጣ እንደ እሳት ተገልጧል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ ‹‹ድንገት በተናደደ ጊዜ›› (ዘይቤን ይመልከቱ)

እርሱን መጠጊያ የሚያደርጉ

ክለላን ከንጉሡን መፈለግ መጠጊያ እንደመፈለግ ይገለጻል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ ‹‹ንጉሡ እንዲጠብቃቸው የሚጠይቁ›› (ዘይቤን ይመልከቱ)