am_tn/psa/002/010.md

940 B

ስለዚህ እናንተ ነገሥታት ልብ በሉ፤ እናነት የምንር ገዥዎችም፤ ተጠንቀቁ፡፡

እነዚህ ሁለት ስንኞች አንድ አይነት ትርጉም አላቸው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ ‹‹ስለዚህ እናንተ ነገሥታት እና የዓለም መሪዎች ልብ በሉ እና ታረሙ›› (ትይዩነትን ይመልከቱ)

ልብ በሉ

በቀጥተኛ መንገድ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ ‹‹ይህን ማስጠንቀቂያ አድምጡ›› ወይም ‹‹ጥበበኞች ሁኑ›› (ቀጥተኛ እና ተዘዋዋሪን ይመልከቱ)

ተጠንቀቁ

በቀጥተኛ መንገድ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ ‹‹ይህን ማስጠንቀቅያ አድምጡ›› ወይም ‹‹ጥበበኞች ሁኑ›› (ቀጥተኛ እና ተዘዋዋሪን ይመልከቱ)