am_tn/psa/002/006.md

1.2 KiB

እኔ ግን

የህዌ የሚያተኩረው ሌላ ሳይሆን እርሱ ራሱ ንጉሡን አንደሚሾም ነው፡፡

ንጉሤን ሾምሁ

‹‹ንጉሤ እንዲነግስ አደረግሁ››

ትእዛዙን እናገራለሁ

ይህን የሚናገረው ንጉሡ ነው፡፡ ይህ በግልጽ ቀመጥ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ ‹‹ንጉሡም እንዲህ አለ፣ ‹‹የያህዌን ትእዛዝ እናገራለሁ›› (ድብቅ ሃሳብ ወይም ግምታዊ እውቀትን ይመልከቱ)

እንዲህ አለኝ

‹‹ያህዌ እንዲህ አለኝ››

አንተ ልጄ ነህ፤ ዛሬ እኔ ወለድሁህ

በዚያን ዘመን እና የዓለም ክፍል ከብዙ ሰዎች መካከል ሰዎች ወራሽ የሚሆናቸውን በሕግ በጉዲፈቻነት ለመውሰድ ይወስኑ ነበር፡፡ እዚህ ጋር ያህዌ አንድ ሰው በጉዲፈቻ ይወስድ እኛ በእስራኤል ላይ ንጉሥ ያደርገዋል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ ‹‹ልጄ አደረግሁህ፡፡ ዛሬ አባት ሆኜሃለሁ›› ወይም ‹‹አሁን አንተ ልጄ ነህ አኔም አባትህ››