am_tn/psa/002/004.md

1.3 KiB

እርሱ… ጌታ

እነዚህ ቃላት ያህዌን ያመለክታሉ፡፡ ያህዌ ብዙውን ጊዜ ‹‹ጌታ›› ተብሎ ይገለጻል፡፡ ነገር ግን ያህዌ እኛ ጌታ የተለያዩ ቃላ ናቸው፡፡

በሰማይ የሚኖር

በዚህ ስፍራ መኖር የሚያመለክተው መግዛትን ነው፡፡ የሚኖበት በግልጽ ሊጠቀስ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፤ ‹‹በሰማይ ይገዛል›› ወይም ‹‹በሰማይ በዙፋኑ ይኖራል›› (ድብቅ ሃሳብ ወይም ግምታዊ እውቀትን ይመልከቱ)

ጌታም ይሳለቅባቸዋል

‹‹እንደነዚህ ባሉት ጌታ ይሳለቅባቸዋል፡፡›› ለምን እንደሚሳለቅባቸው በግልጽ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ ‹‹ጌታ ከሞኝ እቅዳቸው የተነሣ ይሳለቅባቸዋል፡፡ (ድብቅ ሃሳብ ወይም ግምታዊ እውቀትን ይመልከቱ)

በመአቱ ያውካቸዋል

‹‹መአት›› ረቂቅ ስም ነው ‹‹በቁጣ›› ተብሎ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፤ ‹‹ይቆጣና ያውካቸዋል›› (ረቂቅ ስምን ይመልከቱ)

መታወክ

ታላቅ ፍርሃት