am_tn/psa/001/006.md

1.2 KiB

እግዚአብሔር የፃድቃንን መንገድ ያውቃልና፤ የኃጥአን መንገድ ግን ትጠፋለች

እነዚህ ሁለት ስንኞች የሚያወዳድሩት በፃድቁ እና በኃጥአኑ ላይ የሚደርሰውን ነው፡፡ (ትይዩነትን ይመልከቱ)

የፃድቁ መንገድ

የሰዎች ሕይወት እንደ ምንሄድበት መንገድ ይገለጻል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ የፃድቁ ሕይወት (ዘይቤን ይመልከቱ)

የኃጥአን መንገድ ግን ትጠፋለች

የሰዎች ሕይወት እንደ ምንሄድበት መንገድ ይገለጻል፡፡ አማራጭ ፍችዎች 1)የሚጠፋው መንገድ የሚያመለክተው ከአኗኗሩ የተነሣ የፃድቁን መጥፋት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ ‹‹ኃጥአን ከአኗኗራቸው የተነሣ ይጠፋሉ›› ወይም 2) የመንገድ መጥፋት መኖር ማቆምን የሚያሳይ ዘይቤ ነው፡፡ አማራጭ ትጉም፡ ‹‹ኃጥአን የሚኖሩት አኗኗር መኖር መቀጠል አየችሉም›› (ዘይቤን እና ድጋሚ መሰየምን ይመልቱ)