am_tn/psa/001/004.md

2.3 KiB

ክፉዎች እንዲህ አይደሉም

እንዴት እንዳልሆኑ በግልጽ መጥቀስ ይቻላል፡፡ “ክፉዎች እንዲህ አይበለጥጉም” ወይም “ክፍዎች እይበለጽጉም” (ድብቅ ሃሳብ ወይም ግምታዊ እውቀትን ይመልከቱ)

ነገር ግን እንደ ትብያ ናቸው

እንደ ትብያ የሆኑበትን መንገድ በግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፤ “እንደ ትብያ ጥቅም የለሾች ናቸው” (አነጻጻሪ ዘይቤን ይመልከቱ)

በፍርድ ፊት አይቆሙም

ያሉት አማራጭ ፍችዎች፡ 1) በፍርድ አለመቆም በእግዚአብሔር መፈረድን እና ከመገኘቱ መውጣትን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፤ “እግዚአብሔር በሚፈርድባቸው ጊዜ በፊቱ አይቆዩም`` ወይም ጥፋተኛ እንደሆኑ እግዚአብሔር እንደወሰነባቸው ከመገኘቱ ዞር ማለት አለባቸው ወይም 2) በፍርድ ፊት አለመቆም በፍርዱ የሚፈረድበት መሆንን የሚያመለክት አባባል ነው. አማራጭ ትርጉም በፍርድ ይፈረድባቸዋል ወይም እግዚአብሔር በሚፈርድበት ጊዜ ይፈረድባቸዋል (ምሳሌያዊ አባባን ይመልከቱ)

በፍርድ

ፍርድ የሚለው ስም እንደ ግስም ሊሆን ይችላል፡፡ ይህ የሚያመለክተው የመጨረሻውን ፍርድ እግዚአብሔር በሁሉም ላይ የሚፈርድበትን ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ እግዚአብሔር በሁሉም በሚፈርድበት ጊዜ

ኃጣንም በፃድቃን ማህበር

‘መቆም’ የሚለውን ግስ ተርጓሚው ሊጨምር ይችላል። አማራጭ ትርጉም፡ “ኃጣን በጻድቃን ማህበር አይቆሙም” ወይም “እግዚአብሔር ኃጣን ከጻድቃን ጋር እንዲቆሙ አይፈቅድም”

ኃጥአንም በፃድቃን ማህበር

ተርጓሚዎች አይዎሙም የሚለውን ግስ ሊጨምሩበት ይችላሉ፡፡ አማራጭ ትርጉም እግዚአብሔርም ኃጥአንን ከፃድቃን ጋር አብሮ አይቀበልም (ድጋሚ መሰየምን ይመልከቱ)