am_tn/pro/31/28.md

831 B
Raw Permalink Blame History

አድገው

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፡- 1) ቃል በቃል “ተነስተው” ወይም 2) እንደ ምትክ ስም፣ “በቅልጥፍና፡፡” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)

የተባረክሽ ነሽ ይሏታል

መልካም ነገሮች በሕይወቷ እንደተከናወኑ መናገር ምክንያቱም መልካም ነገሮችን ሰርታለች፡፡ ይህ በቀጥታ እንደ ተጠቀሰ ሆኖ ሊቀርብ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እንኳን ደስ አለሽ ማለት” ወይም ‘“እናቴ እንኳን ደስ አለሽ! ብሎ መናገር” (ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ያልሆኑ ጥቅሶች የሚለውን ይመልከቱ)

ትበልጫለሽ

“ከሁሉም የተሸለ ስራ ሰርተሸል”