በተልባ እግር ክር የተሰራ ልብስ
ይህ በገቢር ግስ ሊተረጎም ይችላል፡፡ “ማወቅ” የሚለው ግስ ለአክብሮት ምትክ ስም ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሰዎች ባለቤቷን ያከብሩታል” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ እና ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)
ሕግ ለመስጠትና ክርክሮችን ለመፍታት