983 B
983 B
እጆቿን ለድሆች ትዘረጋለች
እጅ ሴትዮዋ በእጇ ተጠቅማ በመስጠት ለምታደርገው እርዳታ ምትክ ስም ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ድሀ ትረዳለች” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)
እጆቿን ትዘረጋለች
እነዚህ ቃላቶች በምሳሌ 31:19 ላይ “እጆቿን ለድሆች ትዘረጋለች” በሚለው እንደተተረጎመው በተመሳሳይ ቃላት ይተረጎማሉ፡፡
ቀይ ልብስ ለብሰዋልና
እዚህ ላይ “ቀይ ልብስ” የልብሱን ቀለም አያመለክትም፣ ነገር ግን የሚያሳየው ልብሱ በጣም ውድና የሚሞቅ መሆኑን ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ውድና የሚሞቅ ልብስ አላቸው” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)
ቀይ
ቀይ ቀለም፣ ነገር ግን ብርቱካናማ የተቀላቀለበት፡፡