796 B
796 B
የእጆቿ ፍሬ
ከሱፍና ከተልባ እግር ከሰራችው ያገኘችው ገንዘብ (ምሳሌ 31:13) ከዛፍ የሚገኝ ፍሬ እንደሆነ ተደርጎ ተንሯል፡፡ እጆች ለዚያ ሰው ምትክ ስም ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ያገኘችው ገንዘብ” (ተለዋጭ ዘይቤ እና ተዛምዶአዊ የሚለውን ይመልከቱ)
ራሷን በብርታት ታለብሳለች
ልብስ መልበስ ለስራ ለመዘጋጀት ምትክ ስም ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ራስዋን ለከባድ አካላዊ ስራ ታዘጋጃለች” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)
ክንዶቿንም ታጠነክራለች
“ስራዋን በመስራት ክንዶቿን ታበረታለች”