am_tn/pro/31/10.md

938 B

ችሎታ ያላትን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል?

ጸሐፊው አዲስ ክፍል እየጀመረ እንደሆነ ለማሳየት ጥያቄ ይጠይቃል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ብዙ ወንዶች ችሎታ ያላትን ሴት ማግኘት አይችሉም” ወይም “ብዙ ወንዶች ብዙ ስራን በጥራት የመስራት ችሎታ ያላትን ሚስት ማግኘት አይችሉም” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)

የእርሷ ዋጋ ከእንቁ የበለጠ ነው

“እርሷ ከእንቁ ይልቅ ዋጋዋ የከበረ ነው”

ድሃም በፍጹም አይሆንም

ይህ ምፀት በአዎንታዊ መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እርሱ ሁልጊዜ የሚያስፈልገው ነገር ሁሉ ይኖረዋል” (ምፀት የሚለውን ይመልከቱ)