am_tn/pro/31/04.md

843 B

ልሙኤል

ይህ የወንድ ሰው ስም ነው፡፡ ይህንን በምሳሌ 31:1 እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡

የተደነገገው

ይህ በገቢር ግስ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፡- 1) “እግዚአብሔር የደነገገው” ወይም 2) “ነገስታቱ ራሳቸው የደነገጉት” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)

የተጨቆኑ ሰዎችንም መብት ያጣምማሉ

“ለተጨቆኑ ሰዎች ሕጋዊ መብታቸውን ይነፍጋሉ”

ያጣምማሉ

መልካምን በክፉ ይለውጣሉ

የተጨቆኑ ሰዎችንም በሙሉ

“ሌሎች ሰዎች ትክክለኛ ባልሆነ መንገድ የጎዷቸው ሰዎች በሙሉ