am_tn/pro/29/21.md

1.5 KiB

ባርያውን የሚያሞላቅቅ

“ባርያውን ስራ እንዳይሰራ የሚያደርግና ባርያውን ከሌሎቹ ባርያዎቹ የበለጠ የሚንከባከበው”

በመጨረሻ

“በባርያው የወጣትነት እድሜ መጨረሻ” ወይም “ባርያው ሲያድግ”

ችግር ይኖራል

እነዚህ ቃላት ማንም ፈጽሞ አያውቅም የሚል ትርጉም ካለው የዕብራይስጥ ቃል የተተረጎሙ ናቸው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ባርያው ደካማ ይሆናል የሚል መረዳት አላቸው፣ ሌሎች ደግሞ ባርያው ቤተሰቡን ይመራል የሚል መረዳት አላቸው፡፡

ሁከትን ያነሳሳል

ሰዎች የበለጠ እንዲከራከሩ ማድረግ ሁከትን እንደ መቀስቀስ ወይም እንደ ማነሳሳት ተደርጎ ተነግሯል፡፡ “ሁከት” የሚለው ረቂቅ ቃል “ክርክር” በሚል ሊብራራ ይችላል፡፡ ይህንን በምሳሌ 15፡18 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሰዎች የበለጠ እንዲከራከሩ ያደርጋል” ወይም “ሰዎች የበለጠ እንዲከራከሩና እንዲጣሉ ያደርጋል” (ተለዋጭ ዘይቤ እና ረቂቅ ስም የሚለውን ይመልከቱ)

ቁጣ የሞላበትም ሰው

ይህ ፈሊጥ ሲሆን “በቀላሉ የሚቆጣ ሰው” ማለት ነው፡፡ (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)