am_tn/pro/29/19.md

717 B

ባርያ በቃል አይታረምም

ይህ በገቢር ግስ ሊተረጎም ይችላል፡፡ “ባሪያን ከእርሱ ጋር በመነጋገር ብቻ ልታስተካክለው አትችልም” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)

በቃሎቹ የሚቸኩለውን ሰው ተመልክተሃል?

ጸሐፊው የአንባቢውን ትኩረት ለማግኘት ሲል ጥያቄ ይጠቀማል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በቃሎቹ የሚቸኩል ሰው ላይ ምን እንደሚመጣ ልብ ብለህ ልታስተውል ይገባሃል፡፡ (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)