ሰዎችን በማስጨነቅ የሚይዝና የሰዎችን ሕይወት አሰቃቂ የያደርግ
ይህ ፈሊጥ ሲሆን “እግዚአብሔር ሁለቱም በሕይወት እንዲኖሩ አድርጓቸዋል” ማለት ነው፡፡ (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)
ዙፋን በዙፋኑ ላይ ሆኖ ለሚመራው መንግስት ምትክ ስም ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በመንግስቱ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)