am_tn/pro/29/09.md

896 B

ከ … ጋር ክርክር አለው

ሌላ አማራጭ ትርጉም እንዲህ የሚል ነው፡- “ሊከስሰው ወደ ፍርድ ቤት ይሄዳል፡፡”

ይቆጣል ይስቃልም

ሞኝ በጣም ይናደዳል ከዚያም ጥበበኛውን ሰው እንዳይናገር ወይም ዳኛው ፍርድ እንዳይሰጥ ሊከለክለው ይሞክራል፡፡

ይቆጣል

ይህ እንደ ጠንካራ አውሎ ነፋስ በጣም መጮህና መደናገጥ ከዚያም ኃይል በተሞላበት ሁኔታ ንቅስቃሴ ማድረግ ማለት ነው፡፡ ይህ አሉታዊ ቃል ነው፡፡

እረፍትም አይኖርም

“ችግሩን መፍታት ፈጽሞ አይችሉም”

ሕይወት ይፈልጋሉ

ይህ ፈሊጥ ሲሆን “ሊገድሉ ይፈልጋሉ” ማለት ነው፡፡ (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)