am_tn/pro/29/07.md

848 B

ከተማን ያቃጥላሉ

እዚህ ላይ “ከተማ” የሚለው ቃል በከተማይቱ ውስጥ የሚኖሩትን ሰዎች የሚወክል ነው፡፡ ምናልባትም ኀይላቸውን ለማሳየት ሕዝብ በብጥብጥ ውስጥ እንዲገባ የሚያደርጉ ሰዎች ከተማይቱን በእሳት እንዳቃጠሉ ተደርገው ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ለከተማይቱ ሕዝብ ብጥብጠጥ ይፈጥራሉ” (ምትክ ስም እና ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ቁጣን ይመልሳሉ

ይህ ፈሊጥ ቁጡ ሰዎችን ለወደፊት ተቆጭ እንዳይሆኑ ማድረግ ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የቁጡ ሰዎችን ቁጣ ያበርዳሉ” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)